ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖዋ እያደገ ስትራቴጂካዊ ጥያቄዎቿም ተቀባይነት እያገኙ ቀጥለዋል
የኢትዮጵያ በሰላም በጋራ ተጠቃሚነት እና በሉዓላዊነት መከበር ላይ የተመሠረተ ውጫዊ ግንኙነቷ ዛሬ ላይ ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል ሀገራችን በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት አቋም እየተከበረ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖዎቿም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉ መጥተዋል ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በሰላም አስከባሪነት በሽብርተኝነት ትግል እንዲሁም በቀጣናዊ መረጋጋት ግንባር ቀደም ሚና የምትጫወተው ኢትዮጵያ … The post ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖዋ እያደገ ስትራቴጂካዊ ጥያቄዎቿም ተቀባይነት እያገኙ ቀጥለዋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗