ነዋሪዎች የሰጡንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ ነሐሴ 25 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የጣለብንን እምነት እና የሰጠንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ስናካሂድ የቆየው የከተማ አስተዳደሩ የቀጣይ 5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅድና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ተጠናቅቋል ከንቲባዋ በዚህ ወቅትም በውይይቱ እቅዶቹን ይበልጥ ተጨባጭ በማድረግና በቀጣይ አምስት … The post ነዋሪዎች የሰጡንን ሃላፊነት በሚገባ በመወጣት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗