ሕዝቡ ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ሥራ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ ነሐሴ 25 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመሆን ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም እንዲሁም የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ የክልሉ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ በዚህ ወቅት እንዳሉት የክልሉን ሰላምና ጸጥታን … The post ሕዝቡ ጽንፈኞችን ከመታገል ባሻገር በልማት ሥራ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ ነው – አቶ አረጋ ከበደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗