የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ነሐሴ 25 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ብልጽግና ለማሻገር የሕዝብ እና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል አሉ በምጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ ”አርቆ ማየት አልቆ መስራት” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደው መድረክ ላይ ተሳትፈዋል … The post የክልሉን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሕዝብና የባለድርሻ አካላትን አቅም አሟጦ መጠቀም ይገባል – አቶ አደም ፋራህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗