ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች

WELCOMEneutral2026-09-01 06:21:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች

አዲስ አበባ ነሐሴ 25 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ትሰራለች አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉአንግኬትኪኦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ባደረጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት እንዳሉት ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና ሁለንተናዊ ትብብሯን ለማሳደግ ትሰራለች በዚህም በኢትዮጵያ ያደረጉት … The post ታይላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ታጠናክራለች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]