የክልሉ የማዕድን ሀብት ሕግን መሰረት አድርጎ ይመራል – አቶ አሻድሊ ሐሰን
አዲስ አበባ ነሐሴ 25 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለው የማዕድን ሀብት ሕጎችንና የተዘረጉ አሠራሮችን መሠረት ባደረገ መልኩ በግልጽነትና በኃላፊነት ይመራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን “የማዕድን ሀብታችን – ለዘላቂ ብልፅግናችን!” በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ የማዕድን ሀብት ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሰፊ ውይይት … The post የክልሉ የማዕድን ሀብት ሕግን መሰረት አድርጎ ይመራል – አቶ አሻድሊ ሐሰን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗