#Update

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-21 00:06:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Update የምርጫ ሥራ ተሳታፊዎች አሁንም ክፍያ አልተፈጸመም ሲሉ፤ ቦርዱ "ያልተፈጸመላቸው ጥቂት አስፈጻሚዎች የባንክ አካውንት ያላስመዘገቡ" ናቸው አለ። በ7ተኛው ምርጫ የተለያዩ ሥራዎችን የሰሩ ሠራተኞች፥ ቀሪ ክፍያ ባለመፈጸሙ ቅሬታ ሲያቀርቡ የነበረ ሲሆን፥ ቦርዱ ለምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ከሰሞኑ ክፍያ ቢጀመርም ያልተፈጸመላቸውም እንዳሉ፣ ለየክልሉ ምርጫ ክልል አስተባባሪዎች ግን አሁንም አለመከፈሉን ስሞታ አቅራቢዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንድ የከማሽ ምርጫ ክልል አስተባባሪ እንዳሉን፣ " በጀት ተለቋል " ተብሎ ሰሞኑን የተፈከፈላቸው የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቢኖሩም፣ ለምርጫ ክልል አስተባባሪዎች አልተከፈለም። 60% ክፍያ ቢፈጸምም፤ በውሉ መሰረት ሰኔ 15/2018 ዓ/ም መከፈል የነበረበትን 40% ክፍያ ለአስተባባሪዎች አለፈመጸሙን፣ ኑሮ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]