#አስተያየት | እየተስፋፉ የመጡት ሽልማቶች እና በገንዘብ የማይገዛው እውነተኛው ክብር
#አስተያየት | እየተስፋፉ የመጡት ሽልማቶች እና በገንዘብ የማይገዛው እውነተኛው ክብር በአማኑኤል ተስፋሁን ለመሠረት ሚድያ "ሽልማት የብቃትና የስኬት ማሳያ ነው። ይህ ማሳያ ትርጉም የሚኖረው ለማግኘት ጥረትና ብቃት ሲጠይቅ ብቻ ነው። በአንድ የድግስ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ እንግዶችን በመሰብሰብ ወይም ደግሞ የክብረ በዓልን ወይም የኮንሰርትን አዳራሽን ለመሙላት ብቻ ማንም ሊያገኘው የሚችል የክብር ስለተሸላሚው ብቃት ወይም አስተዋጽኦ ምንም አይነግረንም" https://www.meseretmedia.org/p/fe8
Read the full story at meseretmedia ↗