የኬንያ አየረ መንገድ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ‼
የኬንያ አየረ መንገድ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ‼ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚገኘው የጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሠራተኞች የጀመሩት የተቀናጀ የሥራ ማቆም አድማ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የዓለም አቀፍ መንገደኞች በበረራ መዘግየት ለከፍተኛ እንግልት ተዳረጉ። የኬንያ የአቪዬሽን ሠራተኞች ማኅበር (KAWU) በጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተካሄደው የሥራ ማቆም አድማ የተቀሰቀሰው በርካታ ቅሬታዎች በመደራረባቸው መሆኑን ገልጿል። ከእነነዚህም መካከል ከኬንያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉ፣ እንዲሁም ከኬንያ አውሮፕላን ማረፊያዎች ባለሥልጣን (KAA) እና ከኬንያ ኤርዌይስ እህት ኩባንያ ከሆነው ጃምቦጄት (Jambojet) በኩል የታየው የትብብር እጥረት ዋነኞቹ መሆናቸውን ማኅበሩ አስታውቋል። የኬንያ…
Read the full story at addis_reporter ↗