የአሜሪካ እና ኢራን አዲስ ውጥረት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 07:48:40 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአሜሪካ እና ኢራን አዲስ ውጥረት‼️

የአሜሪካ እና ኢራን አዲስ ውጥረት‼️ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገረሹ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ‼️ ከሳምንታት አንጻራዊ ሰላም በኋላ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተጀመረው አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ስጋት ዳግም ቀስቅሶታል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢራን በድርጊቷ የምትቀጥል ከሆነ "በከባድ ሁኔታ" እንደሚያጠቋት መዛታቸውን ተከትሎ፣ በዛሬው ዕለት በዓለም አቀፍ ገበያ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ፍጥጫ እና የቃላት ምልልስ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት በኢንቨስተሮች ዘንድ እንዲፈጠር አድርጓል። በዚህም ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለትም ጭማሪውን ቀጥሎ ውሏል። የነዳጅ ገበያ ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]