ንዋኔሪ ወደ ዶርትሙንድ ለማምራት ስምምነቱ ተጠናቅቋል፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-01 07:29:15 UTC
AdYour ad here[email protected]
ንዋኔሪ ወደ ዶርትሙንድ ለማምራት ስምምነቱ ተጠናቅቋል፡፡

ንዋኔሪ ወደ ዶርትሙንድ ለማምራት ስምምነቱ ተጠናቅቋል፡፡ የጀርመኑ ክለብ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የ19 ዓመቱን ኢታን ንዋኔሪን ከአርሰናል እስከ ውድድር ዓመቱ ፍፃሜ ድረስ በውሰት ውል ማስፈረሙን አረጋግጧል፡፡ ንዋኔሪ በዶርትሙንድ ሳምንታዊ ደመወዙ የሚሸፈን ሲኾን በውሉ ውስጥም ተጫዋቹን በቋሚነት የመግዛት መብትም ኾነ ግዴታ አልተካተተም፡፡ ዝውውሩ ወጣቱ ተጫዋች በቂ የመጫዎት ዕድል እንዲያገኝ ያደርገዋል፡፡ ኢታን ንዋኔሪ የውሰት ጊዜው ሲጠናቀቅ ወደ ኢምሬትስ የሚመለስ ይኾናል፡፡ #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #ነሐሴ_26_2018_ዓ_ም በዳናይት ሲሳይ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]