በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ከበደ አሰፋ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓርቲው አስታወቀ።

ADDIS_NEWSneutral2026-11-21 10:45:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ከበደ አሰፋ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓርቲው አስታወቀ። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብር ጉዳዮች ችሎት ፊት የቀረቡት አቶ ከበደ፤ ለነገ በስቲያ ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው ፓርቲው ገልጿል። ፓርቲው ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 12፤ 2019 ባወጣው መግለጫ፤ ሊቀመንበሩ የታሰሩት “የመንግስት ተወካዮች ነን” በሚሉ አካላት እንደሆነ ጠቅሷል። የአቶ ከበደ እስር “በግለሰብ ፍላጎት” የተፈጸመ መሆኑን የገለጸው ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ፤ ለእርምጃው መንስኤ የሆነው ፓርቲው ከሁለት ቀናት በፊት ያወጣውን መግለጫ መሆኑን አመልክቷል። ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ባለፈው ረቡዕ ያወጣው መግለጫ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ነበር። ፓርቲው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]