አፍሪካ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን የመቋቋም አቅም ለማሳደግ የሚያስችል ጉባኤ እያካሄደች ነው።
አፍሪካ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን የመቋቋም አቅም ለማሳደግ የሚያስችል ጉባኤ እያካሄደች ነው። የመጀመሪያው ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። “ከቃል ኪዳኖች ወደ አፍሪካ መር ተግባር፣ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን የጤና ደኅንነት፣ ሉዓላዊነት እና የመቋቋም አቅም ማሳደግ” በሚል መሪ መልዕክት ነው ጉባኤው እየተካሄደ የሚገኘው። የአፍሪካ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታወች ኔትወርክ ፕሬዝዳንት ካውሹክ ራማያ በ2023 ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች 4 ነጥብ 7…
Read the full story at amharamassmedia ↗