ዓባይ ባንክ ከታክስ በፊት ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-21 11:44:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዓባይ ባንክ ከታክስ በፊት ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ። ዓባይ ባንክ እ.ኤ.አ በ2025/26 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስኬታማ የፋይናንስ አገልግሎቶች የ6 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የባንኩ 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ የባለአክስዮኖች ጉባኤ ላይ ይፋ አድርጓል። ባንኩ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባከናወናቸው ጤናማ የፋይናንስ ተግባራት እና በጥብቅ የፋይናንስ ሥነ-ሥርዓት በተመራ የወጪ አሥተዳደር ከታክስ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]