📲51 የአፍሪካ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስታርታፖች በኢትዮጵያ የተሰጣቸውን የቡትካምፕ ሥልጠና አጠናቀቁ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutralai2026-11-21 11:44:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

📲51 የአፍሪካ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስታርታፖች በኢትዮጵያ የተሰጣቸውን የቡትካምፕ ሥልጠና አጠናቀቁ❗️ 🇪🇹በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሠው ሰራሽ አስተውሎት ዩኒፖድ ማዕከል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ 51 ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች (ስታርታፖች) ሲሰጥ የቆየው የፓን-አፍሪካ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠና በስኬት መጠናቀቁን ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። ዝርዝር ዘገባውን በ ዌብሳይታችን ይመልከቱ Artificial Intelligence https://www.brook.news/article/51-q0fgkj

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]