ጠላፊዎች (ሀከሮች) የአሜሪካን የግብርና ሚኒስቴር የመረጃ መረብ በመስበር ለገበሬዎች ክፍያ ለመፈጸም የሚያገለግል ሲስተም ውስጥ ሰብረው መግባት ችለዋል። መ/ቤቱ ለሠራተኞቹ ጥቃቱን ያሳወቀ ሲሆን እስካሁን ገንዘብ መውሰዳቸው ባይገለጽም የቀድሞ ባለሥልጣናት ግን ጥቃቱ እንደ የምግብ ደህንነት መረጃዎች እና በእንስሳት አማካኝነት ስለሚተላለፉ በሽታዎች የሚደረጉ ጥናቶችን የመሳሰሉ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመበርበር በር ሊከፍት እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ጥቃቱን ማን እንደፈጸመው እ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-21 12:12:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠላፊዎች (ሀከሮች) የአሜሪካን የግብርና ሚኒስቴር የመረጃ መረብ በመስበር ለገበሬዎች ክፍያ ለመፈጸም የሚያገለግል ሲስተም ውስጥ ሰብረው መግባት ችለዋል። መ/ቤቱ ለሠራተኞቹ ጥቃቱን ያሳወቀ ሲሆን እስካሁን ገንዘብ መውሰዳቸው ባይገለጽም የቀድሞ ባለሥልጣናት ግን ጥቃቱ እንደ የምግብ ደህንነት መረጃዎች እና በእንስሳት አማካኝነት ስለሚተላለፉ በሽታዎች የሚደረጉ ጥናቶችን የመሳሰሉ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመበርበር በር ሊከፍት እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ጥቃቱን ማን እንደፈጸመው እስካሁን አልታወቀም። (ኤንቢሲ) @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]