የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጩቤ አስፈራርቶ ስልክ የዘረፈው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-21 12:13:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጩቤ አስፈራርቶ ስልክ የዘረፈው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በአርባ ምንጭ ከተማ፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጩቤ በማስፈራራት ስማርት ስልኮችን የዘረፈው ተመስገን ሽመልስ የተባለ ተከሳሽ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተከሳሹ የካቲት 15/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት አካባቢ ሼቻ ክፍለ ከተማ ልዩ ስፍራው "4042 ደረጃ" በሚባል ጫካ ውስጥ ተደብቆ፣ ለጊዜው ካልተያዙ ሁለት ግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ወደ ምንጭ ለመዝናናት በሚወርዱ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ በጩቤ በማስፈራራት የንጥቂያ ወንጀል ፈጽሟል። ወንጀሉን ፈጽሞ በባጃጅ ሊያመልጥ ሲል በጫሞ ቀበሌ ኬላ አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለው ተከሳሽ፣ በሰውና በሰነድ ማስረጃ ጥፋተኝነቱ በመረጋገጡ የአርባ ምንጭ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]