ያለ ሰው ትዕዛዝ ጥቃት የሚፈጽሙ "ገዳይ ሮቦቶችን" የማገድ ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ።
ያለ ሰው ትዕዛዝ ጥቃት የሚፈጽሙ "ገዳይ ሮቦቶችን" የማገድ ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በሰው ልጅ ቀጥተኛ ትዕዛዝና ቁጥጥር ስር ሳይሆኑ በራሳቸው ውሳኔ ኢላማን ለይተው ጥቃት የሚፈጽሙ "ገዳይ ሮቦቶች" ወይም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚመሩ የጦር መሳሪያዎችን ለማገድ በተባበሩት መንግስታት (ተመድ) ሲካሄድ የቆየ ውይይት ያለ ምንም ስምምነት መጠናቀቁን ዘገባዎች አመለከቱ። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ለአንድ ሳምንት በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ ላይ ሀገራቱ በመሳሪያዎቹ ላይ ዓለም አቀፍ እገዳ ለመጣል ባለመስማማታቸው ውይይቱ ያለ ውጤት ተበትኗል። ይሁን እንጂ ሀገራቱ ከሁለት ዓመት በኋላ በሰው ቁጥጥር የማይደረግባቸው እና ወደ ጦር ሜዳ የሚሰማሩ አውቶማቲክ የጦር መሳሪያዎችን አጠቃቀም በተመለከተ አዳዲስ ደንቦችን ለማዘጋጀት እና ተጨማሪ ድርድሮችን ለማድረግ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗