በቀጣይ በሀገራችን የሚካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምንም እንከን በስኬት እንዲጠናቀቁ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ውይይት አደረገ
በቀጣይ በሀገራችን የሚካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምንም እንከን በስኬት እንዲጠናቀቁ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ውይይት አደረገ በቀጣይ በሀገራችን የሚካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቁ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከሪፐብሊካን ጋርድ፣ ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተውጣጡ ስትራቴጂክና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ውይይት አካሂደዋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ውይይቱን በመሩበት ወቅት በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 26ኛውን ዓለም አቀፍ ታላቁ የጎዳና ላይ ሩጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፖሊስ ሠራዊት ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን ገልፀዋል። ሕዳር 14…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗