የግጭት መንስኤዎችን ለማምከን የቀረበ፦ የመፍትሔ አማራጭ!!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-21 15:08:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የግጭት መንስኤዎችን ለማምከን የቀረበ፦ የመፍትሔ አማራጭ!! እያንዳንዱ ዜጋ፣ በቃሉ፣ በውሳኔውና በተግባሩ፣ ለሠላም ወይም ለግጭት ያለውን አስተዋጽኦ ሊመረምር ይገባል።….ስለዚህ ዋናው ጥያቄ፣ ሠላምን እንፈልጋለን ወይስ አንፈልግም? የሚለው ብቻ አይደለም፤ ለሠላም ምን ያህል ዋጋ እንሰጣለን? ለማስጠበቅስ ምን ያህል ተግባራዊ ኃላፊነት እንወስዳለን? የሚለው ነው። ድንቅ ትንታኔ ያድምጡ.... https://youtu.be/nKb1QWHXUT8?si=kam8t_OLq9zhiv8j

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]