በታላቁ ሩጫ ምክንያት በአዲስ አበባ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ‼

WASULIFEneutral2026-11-21 15:19:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

በታላቁ ሩጫ ምክንያት በአዲስ አበባ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ‼ ነገ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሚካሄደው 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምክንያት መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውን የውድድር መስመር የሚያካልሉ መንገዶች ከንጋቱ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ፖሊስ ለጋራ ደህንነት ሲባል ፍተሻ እንደሚኖር ገልጾ ተሳታፊዎችና ነዋሪዎች አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። በዚሁ መሠረት ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች፡- ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ) ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ) - ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]