ማንቸስተር ሲቲ ከፉልሃም ጋር አቻ ተለያየ።
ማንቸስተር ሲቲ ከፉልሃም ጋር አቻ ተለያየ። ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፉልሃምን አስተናግዶ 1 ለ 1 በኾነ ውጤት ተለያይቷል። አንደርሰን በሁለተኛው አጋማሽ ከሳጥን ውጪ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ ሲቲ ከአንድ ወር በላይ ቆይታ በኋላ የመጀመሪያውን የፕሪሚየር ሊግ ነጥብ እንዲያገኝ አስችላዋለች። በጨዋታው ፉልሃሞች በመጀመሪያ ሙከራቸው ቦብ የሲቲን… https://www.ameco.et/sport/7031/
Read the full story at amharamassmedia ↗