‎ ጠላቶቿን ያሸበረው፣ ኀያልነቷን ያጸናው የኢትዮጵያ የድሮን ምርት!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-21 15:33:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ ጠላቶቿን ያሸበረው፣ ኀያልነቷን ያጸናው የኢትዮጵያ የድሮን ምርት! ‎በዓለም ዙሪያ ያሉ ሀገራት የመከላከያ አቅማቸውን ለማዘመን ከፍተኛ በጀት በመመደብ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረቱ የጦር መሣሪያዎችን እያመረቱ ይገኛሉ። ‎ ‎ኢትዮጵያም ከዘመኑ ጋር እኩል የሚራመድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የታጠቀ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመገንባት ላይ ትገኛለች። ሠራዊቱ ከባሕላዊ የጦር መሣሪያዎች እንዲወጣ ተደርጓል፣ በራሱ አቅም የጦር መሳሪያዎችን እንዲጠግን እና መልሶ እንዲጠቀም ማድረግም ተችሏል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]