(ዘ-ሐበሻ ዜና) የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሴቶች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ፉምዚሌ ምላምቦ-ንጉካ በ71 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ዝርዝሩ በፌስቡክ ገጻችን ላይ አለ፣ በዕለቱ ዜናችንም ትኩረት ያገኛል።

Read the full story at zehabeshanews ↗