የተባበሩት_አረብ_ኤምሬቶች የ #በርበራ እና የ #ቦሳሶ አየር ማረፊያዎችን ወደ ወታደራዊ ሰፈር መቀየሯንና #አሜሪካም ወታደራዊ ሰፈሮቹን ለመጠቀም እያጤነች መሆኑን የኒውዮርክ ታይምስ ምርመራ አመለከተ።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-21 16:34:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተባበሩት_አረብ_ኤምሬቶች የ #በርበራ እና የ #ቦሳሶ አየር ማረፊያዎችን ወደ ወታደራዊ ሰፈር መቀየሯንና #አሜሪካም ወታደራዊ ሰፈሮቹን ለመጠቀም እያጤነች መሆኑን የኒውዮርክ ታይምስ ምርመራ አመለከተ። ምርመራው በርበራ የኤምሬቶች የሎጂስቲክስ ማዕከል መሆኗን የሚጠቁሙ ማስረጃዎችንም አግኝቷል። የሳተላይት ምስሎቹ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ወታደራዊ ሰፈሮች የሚመጡ የጭነት አውሮፕላኖችን፣ በአውሮፕላን መጠለያዎች ሥር የተቀመጡ ፒክአፕ መኪኖችን እና በማጓጓዣ የጭነት መኪኖች ላይ የተጫኑ ተሽከርካሪዎችን ያሳዩ ሲሆን፣ መርማሪዎቹም እነዚህ ቁሳቁሶች በ #ሱዳን ወይም በ #ኢትዮጵያ ወዳሉ የግጭት ቀጠናዎች የሚላኩ ሊሆኑ እንደሚችሉ ገምተዋል። ሶማሊያ ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ በሶማሊያ ግጭት ለማስፋፋት ህገወጥ ታጣቂዎች እያደራጀች መሆኑንና በበርበራ እና በሌሎች ወደቦች ያለ ሶማሊያ ፈቃድ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]