የአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚጠይቁ የግንባታ ስራዎችን “አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር” ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት መስጠት ተፈቀደላቸው።
የአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚጠይቁ የግንባታ ስራዎችን “አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር” ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት መስጠት ተፈቀደላቸው። ይህን ፈቃድ የሰጠው ከህዳር 1፤ 2019 ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የግዥ አፈጻጸም አዲስ መመሪያ ነው። በከተማይቱ አስተዳደር የፋይናንስ ቢሮ በኩል የወጣው ይህ መመሪያ፤ ላለፉት 17 ዓመታት ገደማ የዋና ከተማዋ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሲከተሉት የቆዩትን የግዥ ስርዓት ተክቷል። አዲሱ መመሪያ የመንግስት ግዥ “በውድድር ላይ የተመሰረተ እና ለወጣው ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ ማስገኘት የሚያስችል” የማድረግ ዓላማ አለው። “ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከሙስና የጸዳ” የመንግስት የግዥ እና የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት እና “በዘርፉ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር…
Read the full story at addis_news ↗