የ91 አመቱ የተራራ ላይ ተጓዥ ሪከርርድ ሰበሩ

ZENA24NOWneutral2026-09-01 09:01:00 UTC
AdYour ad here[email protected]
የ91 አመቱ የተራራ ላይ ተጓዥ ሪከርርድ ሰበሩ

የ91 አመቱ የተራራ ላይ ተጓዥ ሪከርርድ ሰበሩ “ግሬይ ቤርድ” በሚል የጉዞ ስም የሚታወቁት 91 ዓመቱ ዴል ሳንደርስ፣ 2,193 ማይል የሚረዝመውን የአሜሪካውን Appalachian Trail (አፓላቻይን ትሬይል) በመጨረስ የእግር ጉዞውን የእድሜ ሪከርድ ዳግም ይዘዋል። ሳንደርስ በጉዞው ወቅት 71 ጊዜ የወደቁ ሲሆን ከእነዚህም ስድስቱ ከባድ አደጋዎች እንደነበሩበት ገልፀው አንዱ እስከ ሆስፒታል ያደረሳቸው ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ ከመድረሻቸው 200 ያርድ ወይም 183 ኪሎሜትር ብቻ ሲቀራቸው ነበር የተከሰተው ይሁን እንጂ ምንም እንቅፋት ጉዞውን እንዲያቋርጡ አላደረጋቸውም። ሳንደርስ በ2017 በ82 ዓመታቸው ይህንኑ ሪከርድ ሰብረው ነበር፤ ከዚያ በኋላ 83 ዓመቱ ጓደኛቸው ሪከርዱን ቢወስዱባቸውም፣ 91 ዓመታቸው ላይ ዳግም ተመልሰው ሪከርዱን አስመልሰዋል። “አሁን 91 ዓመቴ ነው፤ በዚህ ዕድሜ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]