ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ምን ገጠመዉ?
ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ምን ገጠመዉ? ሰዎችን በመርዳት እና በማገዝ የሚታወቀዉ ወጣቱ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ዛሬ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። ድምጻዊዉ ህይወቱ ያለፈዉ በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። የቅርብ የስራ አጋሮቹ ለዳጉ ጆርናል እንደነገሩን ሚኪያስ ጠዋት ከሙዚቃ ስራዉ በፊት ህመም እየተሰማዉ እንደነበር ለቅርብ የሙዚቃ አጋሮቹ ተናግሮ ነበር ብለዋል። ለስራ ወደ ወልቂጤ መሄዱን ተከትሎም የመጣበትን የመድረክ ስራ ለመወጣት ከህመሙ ጋር እየታገለ ሁለት ሙዚቃ ልስራ በሚል ወደ መድረክ ይወጣል። ሆኖም ስራዉን በመድረክ በማቅረብ ላይ ሳለ ሚኪያስ ራሱን ለመሳት ይቃረባል። በአጠገቡ የነበረ የሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋችም ሚኪያስን ደግፎ ይይዘዋል። ወዲያዉ ከመድረክ እንዲወርድ ከተደረገ…
Read the full story at zena24now ↗