ዛሬ በሚጠናቀቀው የዝውውር ወቅት የትኞቹ ዝውውሮች ይጠበቃሉ ?
ዛሬ በሚጠናቀቀው የዝውውር ወቅት የትኞቹ ዝውውሮች ይጠበቃሉ ? የእንግሊዝ የክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ክለቦች ራሳቸውን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ሲለቁ እና ሲያመጡ የቆዩበት የዝውውር ጊዜ ዛሬ ምሽት 5፡00 ላይ ይበቃል፡፡ እናም እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ይጠናቀቃሉ ተብለው የሚጠበቁ ታላላቅ ዝውውሮችም አሉ፡፡ የቸልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ማንችስተር ሲቲ የሚያደርገው ዝውውር በትልቁ ከሚጠበቁት መካከል ነው፡፡ ሲቲ ወሳኙን አማካይ ሮድሪን ለመተካት ያሰበው በ25 ዓመቱ አርጀንቲናዊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗