"የደመወዝ ማሻሻያ" በሚል የወጣው ሰንጠረዥ ሐሰተኛ መሆኑ ታውቋል‼

WASULIFEneutral2026-09-01 09:20:09 UTC
AdYour ad here[email protected]
"የደመወዝ ማሻሻያ" በሚል የወጣው ሰንጠረዥ ሐሰተኛ መሆኑ ታውቋል‼

"የደመወዝ ማሻሻያ" በሚል የወጣው ሰንጠረዥ ሐሰተኛ መሆኑ ታውቋል‼ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ «አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ ሰንጠረዥ» በሚል ሲሰራጭ የነበረው መረጃ ህጋዊ መሰረት የሌለው እና ሙሉ በሙሉ ሐሰት መሆኑ ለማወቅ ተችሏል። እንደት አስባችሁት ነው? መንግስት የመጨረሻ የተባለ ጭማሪ ቢያደርግ በአንድ ጊዜ 3 እጥፍ የማድረግ አቅም አለው? ለማንኛውም በጉዳዩ ላይ በተደረገ ማጣራት በምስሉ ላይ የተመለከተው አይነት ምንም አይነት ህጋዊ የደሞዝ ማሻሻያ አለመኖሩ ታውቋል። ቀደም ሲል የገንዘብ ሚኒስቴሩ አቶ አህመድ ሽዴ የደሞዝ ጭማሪን በተመለከተ በሰጡት ምላሽ፣ መንግስት ቀደም ሲል በሁለት ዙር የደሞዝ ጭማሪ ማድረጉን መግለፃቸው ይታወሳል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]