የቱፓክ ሻኩር ገዳይ ከ 30 አመት በኋላ ዉሳኔ ተላለፈበት
የቱፓክ ሻኩር ገዳይ ከ 30 አመት በኋላ ዉሳኔ ተላለፈበት ታዋቂው ራፐር ቱፓክ ሻኩር ከተገደለ 30 ዓመታት በኋላ፣ የግድያው ብቸኛ ተከሳሽ የሆነው ዱዌን “ኬፊ ዲ ዴቪስ "በመጀመሪያ ደረጃ ግድያ ጥፋተኛ ተብሎ ተፈርዶበታል። አቃቤ ሕግ የዴቪስ የራሱ ንግግሮችና በግድያው ላይ የጻፈው መጽሐፍ ከጥቃቱ ጋር የሚያገናኙ ማስረጃዎች ናቸው ሲል፣ መከላከያው ግን ዴቪስ ራሱ እየዋሸ መሆኑን በመጥቀስ፣ ቀጥተኛ ማስረጃ እንደሌለ ተከራክሯል። ዴቪስ በ1996 በላስ ቬጋስ አቅራቢያ ቱፓክ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በማቀናበር ተከሷል። በዚህም የቱፓክ ሻኩር ለረጅም ዓመታት ያልተፈታ ግድያ አሁን አዲስ የፍርድ ምዕራፍ ያገኘ ቢመስልም ግን ዳኛው የመጨረሻ የእስር ቅጣት አላስተላለፋም የቅጣት ውሳኔውንም ጥቅምት 13፣ 2026 ለመስጠት ቀጠሮ ሰተዋል። የዱዌን “ኬፊ ዲ” በቁጥጥር ስር የዋለው የመጀመሪያ ደረጃ…
Read the full story at zena24now ↗