የአሜሪካ የሕግ መወሠኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ጂም ሪች፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ዘግናኝ አዝማሚያ ይዘዋልበማለት አወገዙ።
የአሜሪካ የሕግ መወሠኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ጂም ሪች፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ዘግናኝ አዝማሚያ ይዘዋልበማለት አወገዙ። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞው ምሥራቅ አርሲ ዞን በተፈጸሙ ጥቃቶች ክርስቲያኖች የሚበዙባቸው ሰዎች ተገድለዋል ያሉት ሪች፤ በኢትዮጵያ የሚታየው አለመረጋጋትና ጥቃት በኢትያዊያን ሲቪሎች፣ በቀጠናው እና በአሜሪካ ጥቅሞች ላይ ከፍተኛ መዘዝ አለው በማለት ማስጠንቀቃቸውን ፎክስ ኒውስ ዘግቧል። ኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ የቆዩ ቅሬታዎችን ሊፈታ በሚችል መንገድ የውስጥ ጉዳይዋን መያዝ እንዳለባትም ሪች መክረዋል ተብሏል። አንድ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ በበኩላቸው፤ በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ ይፈጸማል የተባለው ጥቃት ተግባራዊ ምላሽ እንደሚፈልግ እና በጥቃቶቹ ላይ ገለልተኛ ምርመራ ሊደረግ እና ተጠያቂነት ሊሠፍን…
Read the full story at addis_news ↗