✅ አጭር ቅድመ ዳሰሳ
✅ አጭር ቅድመ ዳሰሳ | ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🏆 ፕሪሚየር ሊግ | 11ኛ ሳምንት ሊቨርፑል በሊጉ ከ10 ጨዋታዎች 18 ነጥብ በማሳካት በሰንጠረዡ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በመጨረሻው የሊግ ጨዋታ ፓላስን 3-1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ማን.ዩናይትድ ከ10 ጨዋታዎች 8 ነጥብ ብቻ በማሳካት በሰንጠረዡ 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በመጨረሻዎቹ 5 የሊግ ጨዋታዎች ድል ማሳካት አልቻለም፤ 3 ሽንፈቶችን እና 2 አቻ አስመዝግቧል። 🎙 የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች አስተያየት :- #- የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ኢራኦላ ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በመቅጠሩ ቡድኑ በታክቲክ ረገድ ምን እንደሚያሳይ ለመገመት አስቸጋሪ እንደሆነ ገልጿል። #- የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ በአንፊልድ ያለው ጨዋታ ትልቅ ፈተና እንደሚሆን እና ቡድኑ በጥቂት የልምምድ ቀናት ውስጥ…
Read the full story at ethioepl ↗