በረካ ሪል እስቴት አራት አዳዲስ ሳይቶችን ይፋ አደረገ

ZENA24NOWneutral2026-11-22 06:10:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በረካ ሪል እስቴት አራት አዳዲስ ሳይቶችን ይፋ አደረገ በረካ ሪል እስቴት በአዲስ አበባ በቄራ ፣ ሳር ቤት፣ ካሳንችስ አዳዲስ ሳይቶች ይፋ አድርጎል። በረካ ሪል እስቴት ለዘጠኝ አመት በስራው ላይ የቆየ መሆኑን የበረካ ሪል ስቴት መስራችና ባለቤት አቶ ሰይድ ጌታቸው ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል። እስካሁን ከ14 ሳይቶች በላይ ለደንበኞች ማስረከባቸውንም አክለዋል። ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በቤተሰብ ተኮር የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሰራ ቆይቷል። በአዲሱ የልማት እቅድ ለመኖሪያነትና ለኢንቨስትመንት የሚውሉ ንብረቶችን በፕራይም አካባቢዎች ላይ ለማልማት መወሰኑን አስረድተዋል። በረካ ሪል ስቴት በተሻለ ሴፍቲ እየሰራን ሲሆን በሰራተኞች ላይ ምንም አይነት እስካሁን የሴፍቲ አደጋዎች አጋጥመው እንደማያውቁ ተናግረዋል። ከሚገነቡት ፕሮጀክቶች መካከል በቄራ ያለው ሳይት በጣም ትልቅ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]