የሞሐመድ ቢን ዛይድ የሰብዓዊነት ፋውንዴሽን በአፍሪካ ሀገራት ተንቀሳቃሽ የዓይን ሕክምና አገልግሎት አስጀመረ
የሞሐመድ ቢን ዛይድ የሰብዓዊነት ፋውንዴሽን በአፍሪካ ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ማኅበረሰቦች የዓይን ሕክምና አገልግሎትን ለማዳረስ የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ ፕሮግራም መጀመሩን ይፋ አድርጓል የፕሮግራሙ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሞሮኮና ሞዛምቢክ የተካሄደ ከሁለቱም ሀገራት የጤና ሚኒስቴሮች ጋር በትብብር ይተገበራል በቀጣይም የጤና አገልግሎት ለማግኘት በርቀትና በሌሎች ተግዳሮቶች ምክንያት የሚቸገሩ ማኅበረሰቦች ወደሚኖሩባቸው ሌሎች ሀገራት እንደሚስፋፋ ተመልክቷል በፕሮግራሙ የዓይን ምርመራ የበሽታ ምርመራና … The post የሞሐመድ ቢን ዛይድ የሰብዓዊነት ፋውንዴሽን በአፍሪካ ሀገራት ተንቀሳቃሽ የዓይን ሕክምና አገልግሎት አስጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗