በደቡብ ኢትዮጵያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ ሕዳር 12 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል ዘመቻው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሕዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በዚህም በክልሉ … The post በደቡብ ኢትዮጵያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗