የኢትዮጵያ እና አሜሪካን የኢኮኖሚ ግንኙነት ማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

WELCOMEneutral2026-11-22 06:20:07 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ እና አሜሪካን የኢኮኖሚ ግንኙነት ማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ሕዳር 12 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የንግድ ዲፕሎማሲን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል የገንዘብ ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶር) በአሜሪካ የንግድ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ረዳት ጸሃፊ ማርክ ሚሼል ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል በውይይታቸውም ንግድን ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት ለግል ዘርፍ አጋርነቶች አዳዲስ ዕድሎችን በመፍጠርና የንግድ ዲፕሎማሲን በማሳደግ … The post የኢትዮጵያ እና አሜሪካን የኢኮኖሚ ግንኙነት ማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]