ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የሊዮኑ ማሊክ ፎፋና ሰንደርላንድን ለመቀላቀል መስማማቱን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ZENA24NOWneutral2026-09-01 10:30:18 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የሊዮኑ ማሊክ ፎፋና ሰንደርላንድን ለመቀላቀል መስማማቱን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የሊዮኑ ማሊክ ፎፋና ሰንደርላንድን ለመቀላቀል መስማማቱን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። አርሰናል ለተጨዋቹ ከ 35 -40 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ፈቃደኛ ነበር ያለዉ ዘገባዉ ሰንደርላንድ ግን በ 30 ሚሊዮን ዩሮ ተጨዋቹን የግሉ ማድረጉን ዘግቧል። በአዉሮፓ ትልልቅ ክለቦች ጭምር ሲፈለግ የነበረዉ ፎፋና ሰንደርላንድን ይቀላቀላል። አርሰናል ምናልባት በተጨዋቹ ጉዳይ በተገቢዉ አለመፍጠኑን ይህ ዝዉዉር ያሳያል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]