ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በዶክትሬት ዲግሪ ተመረቁ!
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በዶክትሬት ዲግሪ ተመረቁ! የጣልያን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ ቱርክ፣ ስፔንና ማልታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚገኘው «ቲም ኢምፓክት ክርስቲያን ዩኒቨርሲቲ» በዶክትሬት ዲግሪ ተመርቀዋል። ብፁዕነታቸው ዐርብ ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በ«ዶክተር ኦፍ ክርስቲያን ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን» መርሃ ግብር መሆኑን የጣልያንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗