የቤት ልማት የግንባታ ወጪ መናርና ሕገወጥ አሠራሮች እየፈተኑት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበር አስታወቀ።
የቤት ልማት የግንባታ ወጪ መናርና ሕገወጥ አሠራሮች እየፈተኑት እንደሆነ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ የቤት ብድር ወለድ ወደ 7 በመቶ እንዲወርድ ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ማቅረቡንም ገልጿል። ማኅበሩ በሰጠው መግለጫ፣ በአዲስ አበባ እስከ 1.5 ሚሊዮን፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ እስከ 6 ሚሊዮን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት እንዳለ ጠቁሟል። ሆኖም ከፍተኛ የባንክ ወለድና የረጅም ጊዜ ብድር አቅርቦት እጥረት ዜጎች ቤት እንዳይገዙ እንቅፋት ሆነዋል ብሏል።ችግሩን ለመቅረፍም የሞርጌጅ ባንኮችን ለማቋቋም የቀረቡ የፖሊሲ ምክረ ሐሳቦች በመንግሥት ዘንድ እየተወሰዱ መሆኑን ገልጿል። ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናትና የሪል ስቴት ደንብ ረቂቅም በሂደት ላይ እንደሚገኙ አመልክቷል።በተጨማሪም ከግንባታ ግብዓቶች ከ70 በመቶ በላይ ከውጭ ምንዛሬ ጋር…
Read the full story at zena24now ↗