የውጭ ባንኮች የኢትዮጵያን ባንኮች ሙሉ በሙሉ እንዲገዙ የሚፈቅድ ረቂቅ መመሪያ ወጣ!!

ADDIS_NEWSneutral2026-11-22 07:35:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የውጭ ባንኮች የኢትዮጵያን ባንኮች ሙሉ በሙሉ እንዲገዙ የሚፈቅድ ረቂቅ መመሪያ ወጣ!! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ባንኮች በልዩ ሁኔታ ነባር የኢትዮጵያ ባንኮችን እስከ 100 በመቶ ድርሻ በመግዛት እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ አወጣ። ይህም በአሁኑ የባንክ ሥራ አዋጅ የተቀመጠውን የውጭ ባለሀብቶች እስከ 49 በመቶ ድርሻ የመያዝ ገደብ በልዩ ፈቃድ የሚያልፍ ነው። ረቂቅ መመሪያው ሙሉ በሙሉ ግዢ የሚፈቀድባቸውን ሁለት ሁኔታዎች ዘርዝሯል። እነሱም ትልቅ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብና በገንዘብ ችግር ውስጥ የወደቁ ባንኮችን ለማዳን የሚደረጉ ግዢዎች ናቸው። በኢንቨስትመንት ምክንያት የኢትዮጵያን ባንክ ሙሉ በሙሉ ለመግዛት የሚፈልግ የውጭ ባንክ ቢያንስ 10 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ ሀብት፣ የ10 ዓመት የባንክ ሥራ ልምድና ከሀገሩ ውጭ ቢያንስ በሦስት ሀገራት የሚሠራ መሆን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]