ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የባሕር በር ባለቤት የነበረች ብትኾንም የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ኀይሎች አማካኝነት በተሠራው ሴራ የባሕር በር ባለቤትነቷን እንድታጣ ተደርጓል።
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የባሕር በር ባለቤት የነበረች ብትኾንም የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ኀይሎች አማካኝነት በተሠራው ሴራ የባሕር በር ባለቤትነቷን እንድታጣ ተደርጓል። አሁን ላይ ግን ወደ ቀደመ የባሕር በር ባለቤትነቷ ለመመለስ ዘርፈ ብዙ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች። የፖለቲካ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ…
Read the full story at amharamassmedia ↗