ሀገርን አሻግሮ የያዘ፣ በተለያዩ ግዳጆች በውጤት ተፈትኖ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት የኾነ የመከላከያ ሠራዊት!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-22 08:12:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገርን አሻግሮ የያዘ፣ በተለያዩ ግዳጆች በውጤት ተፈትኖ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት የኾነ የመከላከያ ሠራዊት! የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያን ታላቅነት፣ ሉዓላዊነት እና ክብር በሚመጥን መልኩ ተገንብቷል። ሠራዊቱ ለሀገር ውስጥ ጸጥታ ብቻ ሳይኾን ለቀጣናው እና ለአፍሪካ ሰላም መረጋገጥ የጸና ቁመና እና ከፍተኛ ዝግጁነት እያሳየ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሠራዊቱ በመንግሥታት ለውጥ የማይናወጥ፣ ሀገርን አሻግሮ የያዘ፣ በተለያዩ ግዳጆች በውጤት ተፈትኖ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]