ሜክሲኮ የእፅ አዘዋዋሪ ቡድን መሪ "ኤልቻፖ" ኢሲድሮን በቁጥጥር ስር ስታውል በተደረገ ተኩስ 11 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

ADDIS_NEWSneutral2026-11-22 08:37:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሜክሲኮ የእፅ አዘዋዋሪ ቡድን መሪ "ኤልቻፖ" ኢሲድሮን በቁጥጥር ስር ስታውል በተደረገ ተኩስ 11 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስቴሩ በወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች እና ሰው አልባ አውሮፕላን ታግዞ ባካሄደው ዘመቻ "በጣም ተፈላጊ" ተብሎ የተፈረጀውን ተጠርጣሪ ፋውስቶ ኢሲዲሮ ሜዛ ፍሎሬ ወይም በቅፅል ስሙ "ኤልቻፖን" መያዙን አስታውቋል። ግለሰቡን ለመያዝ ከወንጀለኛ ቡድን ታጣቂዎች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሶስት የሀገሪቱ ጦር አባላት እና ሰባት የቡድኑ ታጣቂዎች ህይወት ማለፉን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ከኤልቻፓ ጋር ሁለት ሌሎች ግብረ አበሮች ተይዘው ወደ ዋና ከተማዋ ተወስደው ለወንጀል መርማሪ ቡድን ተሰጥተዋል ተብሏል። ቀደም ሲል የቤልትራን ልይቫ ካርቴል ተብሎ ሲጠራ የነበረውና በኋላም ስሙን ወደ ሜዛ ፍሎሬስ የሽግግር ድርጅት በሚል ስሙን የቀየረው አደገኛ እፅ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]