አስገራሚ መረጃ ...
አስገራሚ መረጃ ... ማውሪስዮ ፖቸቲኖ በቼልሲ ቤት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሊቨርፑልን በመግጠም ሲሆን 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ ነው። አሁን ደግሞ ፖቸቲኖ ሌላኛውን የእንግሊዝ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድን በአሰልጣኝነት የተረከበ ሲሆን የመጀመሪያ ጨዋታውንም የሚያደርገው ከሊቨርፑል ጋር ነው። 👀 SHARE 📲 @EthioEpl
Read the full story at ethioepl ↗