በአሜሪካ በእጅጉ የሚፈለገው ሜክሲኳዊው የዕፅ አዘዋዋሪ ተያዘ‼
በአሜሪካ በእጅጉ የሚፈለገው ሜክሲኳዊው የዕፅ አዘዋዋሪ ተያዘ‼ በኤፍቢአይ ከሚፈለጉ 10 አደገኛ ወንጀለኞች አንዱ የሆነው ፋውስቶ ኢሲድሮ «ቻፖ ኢሲድሮ» ሜዛ ፍሎሬስ እና ሰባት ግብረ አበሮቹ አርብ ዕለት በሜክሲኮ ልዩ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በአሜሪካ መረጃ ታግዞ በሲናሎዋ ግዛት በተካሄደው ከባድ የተኩስና የፈንጂ ልውውጥ በታጀበ ዘመቻ ሰባት ተጠርጣሪዎችና አራት የሜክሲኮ ወታደሮች ሕይወታቸው አልፏል። በገዳይ ዕፆች ዝውውር፣ በጠለፋና በማሰቃየት የሚፈለገው ሜዛ ፍሎሬስ ከሁለት ዋና ረዳቶቹ ጋር ክስ እንዲመሠረትባቸው ወደ ሜክሲኮ ሲቲ ተወስደዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗