ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ መረሃ ግብሮች !

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-22 09:08:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ መረሃ ግብሮች ! ⚽️ዛሬ በተለያዩ የዓለማችን ታላላቅ ሊጎች ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን፣ ⚽️🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቀኑ 09:30 ጀምሮ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሀለባ ከተማ፣ 10:00 ላይ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በተመሳሳይ ሰዓት ነጌሌ አርሲ ከተማ ከጋሞ ጨንቻ ይገናኛሉ። ⚽️ 🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደግም 11:00 ላይ ሀል ሲቲ ከብራይተን እንዲሁም ምሽት 01:30 ላይ የሳምንቱ ታላቅ ፍልሚያ ሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ ይጫወታሉ። ⚽️🇪🇺 ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሊጎች ስናልፍ በስፔን ላሊጋ 10:00 ላይ ባርሴሎና ከቪያሪያል፣ 12:15 ራሲንግ ሳንታንደር ከሪያል ሶሴዳድ፣ ምሽት 02:30 ኦሳሱና ከማላጋ እና 05:00 ላይ ጌታፌ ከአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወቱ ሲሆን፣ ⚽️ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 ዩቬንቱስ ከቬንዚያ፣ 11:00…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]