ቪዲዬ:-ሚኪያስ ቸርነት ከህልፈቱ በፊት መድክ ላይ ዘፈኑን አቋርጦ "ይቅርታ" በማለት ተደግፎ የወረደበት ቅፅበት
ቪዲዬ:-ሚኪያስ ቸርነት ከህልፈቱ በፊት መድክ ላይ ዘፈኑን አቋርጦ "ይቅርታ" በማለት ተደግፎ የወረደበት ቅፅበት 📌የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈፀማል‼ በድንገተኛ ህመም ሕይወቱ ያለፈው ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ሰኞ ሕዳር 14 ከቀኑ 8:00 ሰዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈፀማል። አስቀድሞም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል። ድምፃዊው ሕይወቱ ያለፈው በወልቂጤ ከተማ (ጉብሬ) ሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥነት በተገኘበት ወቅት ነው። ጠዋት ላይ ህመም ቢሰማውም ለመድረክ ሥራ ወጥቶ ሁለት ሙዚቃ ለማቅረብ ሲሞክር ራሱን ለመሳት ተቃርቦ በአስቸኳይ ወደ ጤና ማዕከል ቢወሰድም ሕይወቱን ማዳን አልተቻለም ነው የተባለው። ሚኪያስ ቸርነት “ግርማ ሞገሴ”፣ “የኔ ደሃ”፣ “የፍቅር ስጦታ”፣ “አሁን አሁን”፣ “ሰላም አላት”…
Read the full story at wasulife ↗