የሰላም አማራጭን ተቀበሉ‼

WASULIFEneutral2026-11-22 09:32:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም አማራጭን ተቀበሉ‼ የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ግደይ ገብረኪሮስ የመንግሥትን ጥሪ ተከትሎ የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን አስታወቁ። ከህወሓት ጎን በመሰለፍና በጠላቶች ሴራ ተጠልፈው አገራቸውን እየተዋጉ ያሉ ሌሎች ሳይረፍድ ወደ ሰላም በመመለስ ጥያቄዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲያቀርቡ ጥሪ አቅርበዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]