በሳምንቱ ታላቁ እና ተጠባቂው ጨዋታ ሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ በአንፊልድ ይፋለማሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-22 09:31:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሳምንቱ ታላቁ እና ተጠባቂው ጨዋታ ሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ በአንፊልድ ይፋለማሉ። በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሐ ግብር ሊቨርፑል የምንጊዜም ተቀናቃኙን ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ እሑድ ኅዳር 13/2019 ዓ.ም ምሽት 1:30 ላይ በአንፊልድ ስታዲየም ያስተናግዳል። ጨዋታው በተለይ ለማንቸስተር ዩናይትድ አዲሱ አሠልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ፈተና በመኾኑ ልዩ ትኩረት… https://www.ameco.et/sport/7046/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]